የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ሃራጅ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና ሀይል የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር የሰውን ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ጥሪዎች ኪራይ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ክራይ ውሎ መሰረት ተከራዩ የሚጠበቅበትን ክፍያ ሊከፍል ባለመቻሉ ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 103/98 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2013 በተሰጠው ስልጣን መሰረት መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ደንበኛ የሆነው አቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ ለግብርና ሜካናይሽን ፕሮጀክት አገልግሎት ከባንኩ በኪራይ የወሰደውን የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ የማሽን የኪራይ እና የአገልግሎት ክፍያ በገቡት ውል መሰረት ሊፈጽሙ ባለመቻላቸው ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየ