የዝግ ጨረታ ሽያጭ ሃራጅ ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎነደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ኣገልግሎት ዘርፍ ለዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር የሰጠው ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሺነሪዎች ኪራይ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ተከራዩ የሚጠበቅበትን ክፍያ ሊክፍል ባለመቻሉ ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 103.98 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2013 በተሰጠው ስልጣን መሰረት መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘነትን እና ማራኪ በመንግስት ሸድ ውስጥ የሚገኙ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም በከፊል ለማከራየት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
በሃራጅ የሚሽጠዉ ንብረት ሁኔታ |
የተከራይ ስም |
ጨረታ የሚካሄድበት |
||||||
|
ዓይነት
|
ሞደል |
ብዛት |
ጎንደር ከተማ አስተዳደር፥ማራክ/ከተማ፥ ቀበሌ18 ከሚገኘዉ የመንግስት ሸድ ወስጥ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||
|
1 |
2 Needle,4 Thread Over Lock Machine Full Set
|
Kansai JJ3014GH-40M-2X4/DM |
2 |
8516045.93 |
ዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ህብረት ሽርክና ማህበር |
ነሐሴ 4 ቀን 2018ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትርክት ጽ/ቤት |
|
|
2
|
Embroidery Machine (4 Heads) Full Set
|
Tajima, TFMX-IIC-1204
|
1 |
||||||
|
3
|
Tread Trimmer Machine
|
Unison, US-520V
|
1 |
||||||
|
4
|
Richpeace Pure Chenille Embroidery Machine (2 Heads) Full Set
|
አድራሻ |
2 |
||||||
|
5
|
Upper and Lower Integrated Feed Pleating Lockstitch Machine
|
Richpeace, DMJH-5490DZ
|
7
|
|
|
|
|
|
|
|
6
|
Computer Control High Speed Straight Button Hole Sewing Machine
|
Richpeace, 17905
|
1 |
|
|
|
|
|
|
|
7 |
Direct Drive Nailing Machine button sewing
|
Richpeace, 1377
|
1 |
|
|
|
|
|
|
|
8
|
Iron Boiler Machine |
Richpeace, WTJ-BSTN
|
1
|
|
|
|
|
|
|
ለጨረታው መመሪያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒአ (CPO) በማስያዝ በፖስታ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት የሚገዙበትን ዋጋ፤ ስም እና አድራሻ በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጎንደር ዲስትሪከት ጽ/ቤት የጨረታ ፎርሞችን በመውሰድ እና በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድርስ ማስገባት አለባቸው::
3. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን አንስቶ ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ካልከፈለ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ የተያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
4. ላላሸነፉ ተጫራቾት ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒአ ወዲ ያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
5. የጨረታው አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ተመሳሳይ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠበቁ
ማናቸውንም ቀረጥና ሌሎች ከፍያዎች በቅድሚያ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% VAT/ተጨማሪ እሴት ታክስ/ ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
7. አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ ቢያንስ የማሽኑን ጠቅላላ ዋጋ 20 % በቅድሚያ በመከፈል በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መስፈርት በማሟለት የማሽነሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታው አሸናፊነት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
8. ንብረቶችን ከጨረታ በፊት ማየት ወይም መነብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በቅድሚያ ከባንኩ ጋር ፐሮግራም መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ስለ ሐራጁን ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀነው፡፡
10. ለማንኛውም ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጎንደር ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር0582210221/ 058210184 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
