Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582210221
  • Website
  • Deadline24 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-6:00 እና 8:00-10:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት


የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ያስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ከተማ ቀበሌ (ቀጠና) ስፋት በካሬ የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር የንብረቱ አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት
1 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ ጉሃላ 01 250 የ-07/1597/2013 የድርጅት 1,101,166.90 ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00-6:00
2 አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት ጉሃላ ጉሃላ 04 250 ማ-14/03/248 የድርጅት 1,185,090.00 ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 8:00-10:00

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡ ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሱ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን ይሸፍናል፡፡
  6. ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
  7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው፡፡
  9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፡፡
  10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0581113908, 0581110261, ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት

✨ messages.ai_summary
Ethiopia Commercial Bank Gondar District is selling two commercial properties in Gohala via a second public auction under Proclamations 97/90 and 216/92. Bidders must present a bank-certified CPO covering a quarter of the starting price. The winner must pay the balance within 15 days.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender