በብድር መያዣ የተያዙ የንግድ ንብረቶች፣ መኖሪያ ቤቶችና ባጃጆች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ (AP-04/2026/27) - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Cooperative Bank of Oromia (COOP) (የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-04/2026/27)
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ እና ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ ዓይነት | ክልል | ዞን /ክ/ከተማ | ወረዳ/ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር | አበዳሪ ቅርንጫፍ |
| 1 | ሞገስ አሰፋ | ሀሰን አብደላ | የከብት ማደለቢያ | ኦሮሚያ | ምስ/ሸዋ ቦሰት | ቃቃ ሀራ ሜርቲሳ | BLEW0/25-791/1639 | 20 ሄክታር | 6,302,769.45 | ቶርባን አቦ (0910016786) |
| 2 | መሀመድ ሳኒ | ወደ ባንኩ ስም የዞረ | መጋዘን | ኦሮሚያ | ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ | አዋሾ 01 ቀበሌ | 1319 | 1,052.25 ካ.ሜ | 5,601,803.97 | ሻሸመኔ (0912450496) |
| 3 | ኤፍ. ኤች. ቢ. አግሮ ኢንዱስትሪ | አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢንዱስትሪ | መጋዘኖች | ኦሮሚያ | ምዕ/አርሲ /ሻሸመኔ | አዋሾ ቀበሌ 01 | 18054 | 1,100 ካ.ሜ | 5,193,036.23 | ሻሸመኔ (0912450496) |
| 4 | የኃላሸት ይገዙ ሀብታሙ | ባቢቻ አግሮ ፎረስትሪ | መጋዘን | ኦሮሚያ | ምስ/ወለጋ/ ነቀምቴ | 07 ቀበሌ | 1725/EMMLMN/09 | 6,000 ካ.ሜ | 8,857,823.69 | ሬንፌኔ (0913471439) |
| 5 | ሺዋ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማ. | ግሩም የምግብ ኮምፕሌክስ | መጋዘኖች፣ የብስኩት እና የዱቄት ፋብሪካዎች | ኦሮሚያ | ምስ/ሸዋ/ አዳማ | 04 | 974/11 | 4533 ካ.ሜ | 69,979,064.33 | ዳቢ ሰሎቴ (0910101032) |
| 6 | ጠ/ ሁንዴሳ | ጠ/ ሁንዴሳ | መጋዘን | ምዕ/ወለጋ | መነሲቡ | መንዲ | MI/082/2010 | 500 ካ.ሜ | 2,553,719.00 | አባ ነብሶ (0922197797) |
| 7 | አራርሶ ናገሮ ኢያና | አራርሶ ናገሮ ኢያና | የንግድ ቤት | ኦሮሚያ | ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ | ሆሮ ቀበሌ 01 | 237/MMLM/04 2014 | 250 ካ.ሜ | 6,363,516.32 | ሻምቡ (0921016909) |
| 8 | ደሚሰው ዐዚገው | ደሚሰው ዐዚገው | መጋዘን | ኦሮሚያ | አሰላ | ጥዮ | WBLEN/356/22 | 10,000.00 ካ.ሜ | 11,942,896.00 | ጪላሎ (0911969319) |
ሠንጠረዥ 2 መኖሪያ ቤቶች
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ ዓይነት | ክልል/ዞን | ከተማ | ክ/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር | አበዳሪ ቅርንጫፍ |
| 1 | ጠ/ ሁንዴሳ ጉዱ | ጠ/ ሁንዴሳ ጉዱ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ሸገር | ገፈርሳ ቡራዩ | Bur/Q/du/0068/2010/A | 191.25 ካ.ሜ | 7,172,906.14 | አባ ነብሶ (0911198103) |
| 2 | ብርሃኔ ታደሰ ቶላ | ብርሃኔ ታደሰ ቶላ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ሸገር | ሱሉልታ ቀበሌ 01 | OR00001026711008 | 197.81 ካ.ሜ | 6,290,755.44 | አዲሱ ገበያ (0911198103) |
| 3 | ግርማ ፍሰሀ | ግርማ ፍሰሀ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ምስ/ሸዋ | አዳማ | 05 | 103/2003 | 250 ካ.ሜ | 6,387,787.84 | ቶርባን አቦ (0910016786) |
| 4 | ግርማ ፍሰሀ | ግርማ ፍሰሀ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ምስ/ሸዋ | አዳማ | 13 | 4061/94 | 277 ካ.ሜ | 7,536,679.11 | ቶርባን አቦ (0910016786) |
| 5 | ደጀኔ መራጪ | ደጀኔ መራጪ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ምዕ/ሸዋ | ሆለታ | ገ/ኩዩ | EMMLM/3029/2010 | 160 ካ.ሜ | 4,546,952.05 | ባኬ (0930999710) |
| 6 | ጨልቀባ በቀለ | ጨልቀባ በቀለ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ምዕ/ሸዋ | ሆለታ | ቡርቃ ሀርቡ | WBIFL/10351/14 | 160 ካ.ሜ | 1,924,479.83 | ሆለታ (0930999710) |
| 7 | ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ | ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ምዕ/አርሲ | ሻሸመኔ | ቢሻን ጉራቻ | WLM/01010/14 | 140 ካ.ሜ | 3,016,896.65 | ዋርካ (0913342183) |
| 8 | ይልፋሸዋ ለማ ሮባ | ይልፋሸዋ ለማ ሮባ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ ም/ሥ/ሸዋ | መቂ | አዳ 01 | 606/01/መቂ/95፡ 608/01/መቂ/95 | 400 ካ.ሜ | 1,992,442.72 | ታቦር (0920167997) |
| 9 | ቢ .ቲ .ኬ ትሬዲንግ | ኡመር ቲቢሌ ኮሮ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ሸገር/ገላን | ስዳሞ አዋሽ | OR00006155507006 | 148 ካ.ሜ | 10,003,899.17 | አበበች ጎበና (0930382713) |
| 10 | አቶ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጅማዬ | አቶ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጅማዬ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ቢሾፍቱ | ዱካም | OR00901805010 | 140 ካ.ሜ | 5,433,926.40 | አባ ነብሶ (0930382713) |
| 11 | አቶ ባሂሩ ገመቹ | አቶ ባሂሩ ገመቹ | መኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ሸገር | ሱሉልታ | Sul/2411/12 | 200 ካ.ሜ | 3,321,464.21 | ብርብርሳ (0930382713) |
ሠንጠረዥ 3 ተሽከርካሪ
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረቱ አስያዥ ስም | የንብረቱ ዓይነት | ከተማ | ሻንሲ ቁጥር | ሞዴል | የሰሌዳ ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ | አበዳሪ ቅርንጫፍ |
| 1 | መዲና መገርሳ | መዲና መገርሳ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B18L1275369 | 2020 | ኦሮ 1-96937 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 2 | አሪያ አብዱልጀዋድ | አሪያ አብዱልጀዋድ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B11M1275005 | 2020 | ኦሮ 1-95839 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 3 | ውብሸት ዳኘ | ውብሸት ዳኘ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B11M-1275127 | 2020 | ኦሮ 1-96939 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 4 | ታምራት ብዙነህ | ታምራት ብዙነህ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B11M1275203 | 2020 | ኦሮ 1-99272 | 100,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 5 | ተስፋዬ ኪሮስ | ተስፋዬ ኪሮስ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B1111275041 | 2020 | ኦሮ 1-95448 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 6 | ዳዊት ዳኘ | ዳዊት ዳኘ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B11M1275125 | 2020 | ኦሮ 1-96936 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
| 7 | ሙሃመድ አብዱ | ሙሃመድ አብዱ | ባጃጅ ፍሊክ ሞተር | ሸገር | MD9FP2B11L-1275036 | 2020 | ኦሮ 1-96938 | 85,000.00 | ጊኒር 0930382713 |
ባጃጆቹ የሚገኙበት፡ መነ አቢቹ ክ/ከተማ ወደ ሱሉልታ አዳን ሰላሌ የባንኩ መጋዘን
የጨረታ መመሪያ፦
- የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት (TIN) ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከጥቅምት 01ቀን 2019 እስከ ጨረታው መዝጊያ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ጥቅምት 16 በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር፣ የቦሎ እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች የንግድ ቤቶች እና ባጃጆች ላይ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ፡፡
- ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በተረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል፡፡ ምንም ያልተገለጸ ከሆነ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደርጋል፡፡
- ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል እና በ 16 ቀናት ውስጥ ንብረቱን መረከብ እና ማንሳት ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ራንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡- 0115 576174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስ አበባ/
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ /አ.ማ/
ማህበረሰቡን ማገልገት፣ ህይወትን መለወጥ!
✨ messages.ai_summary
Cooperative Bank of Oromia invites open bids for the sale of repossessed commercial properties, warehouses, residential houses, and motorcycles, sold as-is on a full cash basis. Bidders must submit a VAT registration certificate or TIN copy and a 25% CPO bid security. Highest bidder wins.
