የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና ለንግድ/ለድርጅት 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዘ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2008 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 10 ቦታዎች በድምሩ 140 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡