ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ተቋማትን ይጋብዛል::
በሐዋሳ ታቦር ክ/ከተማ ፉራ ቀበሌ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ - ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።