ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል።
Grand Microfinance Institiution S.C (ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር)
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ፍላጎት ያላቸውን የውጪ ኦዲት ድርጅቶች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል። በመሆኑም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ክሊራንስ፤ የቫት ምዝገባና የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
- በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጠውና የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የሂሳብ ኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል ህጋዊ ፈቃድ ያለው፤
- በሥራው ላይ በተለይም የአነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ኦዲት በማድረግ በቂ ልምድ ያለው፤
- የአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተለ ሂሳብ ኦዲት ያደረገና ልምድ ማቅረብ የሚችል፤
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዋናው መስሪያ ቤታችን ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ጋራድ ሞል 7ኛ ፎቅ ላይ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የሚሰሩበትን ዝርዝር ማብራሪያውንና ዋጋ (Technical and Financial Proposal) ከአስፈላጊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ- ግራንድ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር
ስልክ ቁጥር 251-11-4705102
