Tender Detail

Tender Details

  • Company Grand Microfinance Institiution S.C (ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር)
  • Address ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ጋራድ ሞል 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251-11-4705102
  • Websitehttps://grandmfi.com/
  • Deadline26 Oct 2026, 11:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ (በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateጥቅምት 16/2019 ሰዓት 5፡00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

በሐዋሳ ታቦር ክ/ከተማ ፉራ ቀበሌ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ - ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Grand Microfinance Institiution S.C (ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር)


ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየዋስ ስምብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍየሚሸጠው ንብረትከተማክ/ከተማቀበሌየንብረቱ አይነትየካርታ ቁጥርየጨረታ ዋጋ መነሻየጨረታ ሽያጭ ቀንሰዓት
1ወ/ሮ መድሃኒት ኤሊያስ እና ወ/ሮ አበራሽ ኩ.ማሐይሉ ሳንቃሞ እና አበራሽ ኩ.ማሐዋሳመኖሪያ ቤትሐዋሳታቦር ክ/ከተማፉራመኖሪያ ቤትየቦታው መለያ ቁጥር HB27A/8 ምስክር ቁጥር 36962,000,000ጥቅምት 16/20195፡00

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉት 5 ቀናት ከቅርንጫፍ ሰራተኞች ጋር በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮች፣ ቫትን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0114705102 ወይም 0912794157 ወይም 0939813260 ወይም 0462127477 መደወል ይችላሉ፡፡

ግራንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Grand Microfinance Institution S.C is auctioning a residential house in Hawassa, Tabor sub-city, Fura kebele. Bidders may participate by depositing a quarter of the bid price in cash or via bank payment order/CPO. The winner must pay the balance within 15 days. The property can be viewed on-site with branch staff beforehand.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender