የፍ/ሰላም መም/ትም/ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ማለትም ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 ኮምፒውተርና ተዛማጅ፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች፣ ሎት 5 የህንፃ ዕቃዎች፣ ሎት 6 የመኪና ዕቃዎች፣ ሎት 7 የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ ሎት 8 ቁሳቁስና ተገጣጣሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የእጅ ሞባይሎች ቀፎዎች፤ የቤት ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዐይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዓይነት ራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፤ ሲግኒቸር ፓዶች፤ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጀኔረቶሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራኘ የፖል እንጨቶች፣ ብረታብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሰንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒወተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Somali Regional State Education Bureau invites all interested & eligible bidders for the following
በአ.ብ.ክ.መ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት -1 የጽ/መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 3 ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 5– ክሎሪን፣ ሎት 6 ህትመት፣ ሎት 7 የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 8 ጀኔሬተር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፐቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of as per stated below
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ UPS ባትሪዎች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖች፣ የቢሮ ወንበር እና ጠረጴዛዎች፤ የብረት ፋይል ካቢኔቶች፣ ዲክሰን ብረት መደርደሪያዎች፣ ካውንተር እና ኬጂ ከነ ግራናይቱ ጋር፣ ንቃይ የብረት በሮች፣ አሉሚኒየም ፓርትሽኖች፣ የጥበቃ ቤቶች፤ የጣራ ቆርቆሮዎች፤ የባንኩ የቅርንጫፎች ማስታወቂያ ታፔላዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፤ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፤ አሮጌ ጋዜጣዎች፣ የኔት ወርክ ኬብሎች (UTP) እና የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Public Health Association (EPHA) invites interested and eligible bidders for supply of the following materials
ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ ብስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Cooperative Bank of Oromia S.C would like to invite interested and eligible suppliers to register on Coop SAP Ariba System to participate in the national competitive bid for the purchase of Implementation of Computer-Assisted Audit Tools & Techniques (CAATTS).
This invitation for bid is floated to invite all interested and competent bidders who have the required resources and legal certification to supply Desktop Computers and Printer summarized below and submit their bid as follows.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልገውን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ ቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቤተ ሙከራ እቃዎች፣ አጋዥ መጽሐፍት፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የሴቶችና ወንዶች ቆዳ ጫማ፣ የላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕና ፕሪንተር ግዥ የፈርኒቸር ምርቶች ግዥ፣ ለህፃናት ማቆያ የሚሆን የተለያዩ መጫወቻዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ በፈተና በጀት እና በአለም ምግብ ፕሮግራም በጀት በመጠቀም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የሳንይ (SANNY) ኮንክሪት ፓምፕ እና የአስፓልት ፕላንት ኢንዳስትሪያል ኮምፒውተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።