Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ከመስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ከመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ጎን ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-221-73-98
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityሎት1. ብር 20,000 /ሃያ ሺህ /ብር ብቻ እና ሎት2. 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Computer Laptop And Accessories

የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልጋቸው ዕቃዎች ዝርዝር

 

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት

ብዛት

 

ሎት አንድ

 

1

ባለ 2 እግር ሞተር ሳይክል ባለ ኤሌክትሪክ

8

 

ሎት ሁለት

 

2

ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር

8

3

ላፕ ቶፕ

6

 

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፡፡
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /tin number/ ያላቸው።
  5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ያለው/ላት፣
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ቁጥር 7 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር ወደ አካውንት ገቢ ይደረግ 1000342557019 ሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳቦቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻ ቀን 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው አየር ላይ መቆያ ጊዜው ባበቃበት ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የመጨረሻ በዓል ቀን ከሆነ ወይም ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ሎት1. ብር 20,000 /ሃያ ሺህ /ብር ብቻ ሎት ሁለት 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ ሲፒኦ በስማችን ተሰርቶ እንዲቀርብ ይሁን፡፡
  10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻችን ሀዋሳ ከመስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ከመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ጎን

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-221-73-98/09-12-61-21-76/046-212-12-67

 

የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

 

Save Tender