Tender Detail

Tender Details

  • Company SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ከደንበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንጻ አጠገብ ወይም ፡ መቀሌ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251914765679
  • Websitehttps://www.sur.com.et/
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Computer Laptop And Accessories

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የሳንይ (SANNY) ኮንክሪት ፓምፕ እና የአስፓልት ፕላንት ኢንዳስትሪያል ኮምፒውተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የሳንይ (SANNY) ኮንክሪት ፓምፕ እና የአስፓልት ፕላንት ኢንዳስትሪያል ኮምፒውተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለጸው መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተዘጋጀ መስፈርትና እና የንብረቱ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1503 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት እና መቐለ መስሪያ ቤታችን 5ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁ +2519738110621፤ +251910879842 እና +251910332805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ.

Save Tender