ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፐቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brain 2019 /2020 Model HZB7OL- ZGMSS የሆነ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brand 2019/2020 Model HZB70L-ZGMSS የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡