Tenders

274 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Buyer በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Region Amhara

Closes 24 Sep · 6d left መስከረም 14, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security 5% የጨረታ ማስከበሪያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።

Buyer በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት

Region Addis Ababa(city)

Closes 19 Oct ጥቅምት 9, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን...

በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪ ቤቶች እና ለማዘጋጃ ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት የሚውል፡-

Buyer በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ክፍለ ከተማ የገፍርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት

Region Oromia

Closes 7 Oct መስከረም 27, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን ጋዜጣ Amharic Bid security 100,000

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

Region Amhara

Closes 27 Sep መስከረም 17, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጠቅላላ ዋጋውን 1% በCPO ብቻ