Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline02 Oct 2027, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • opening date2027-10-02 10:30
  • Categories Spare Parts , Vehicle Battery , Battery

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግአገልግሎት የሚውል የSupply 12V150A Battery ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SB/121/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግአገልግሎት የሚውል የSupply 12V150A Battery ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት የፕሮጀክት ስም የጨረታ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
Supply 12V150A Battery ዋና መ/ቤት DCE/SB/121/2026 መስከረም 22/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 መስከረም 22/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 50,000.00

ስለሆነም፦

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (C.P.O) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው መ.ኮ.ድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce.et.com የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com ፖ.ሳ.ቁ 3414

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise seeks to buy 12V150A batteries for various vehicles via open tender. Bidders must be active in the sector and submit a renewed trade license, commercial registration certificate, VAT taxpayer ID, renewed tax clearance, and proof of registration in the domestic suppliers list.
Save Tender

Dashen Breweries S.C invites interested & qualified Bidder for Supply, Delivery, Commissioning, Test...

READ MORE
Procurement of Spare Parts

READ MORE