Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline23 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ
  • opening dateመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Other Sales

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አድስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አድስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

  1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታከስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ ዕቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፣ ከላይ የተጠቀሱትን ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 13/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።
ተ.ቁ የመ/ቤቱ ስም የጨረታው አይነት የንብረት መመልከቻ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 07/01/2019 እስከ 12/01/2019 ዓ.ም የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ይካሄዳል
1 አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለሁለተኛ ዙር ሐራጅ ጨረታ    

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25157-44-83-714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Second-round auction sale by Assosa Customs Assessment and Control Station of various used spare parts abandoned, seized, or intercepted as contraband, sold as-is. Bidders must provide a valid renewed trade license, taxpayer ID, VAT and current tax clearance, plus VAT registration certificate for items over 500,000.
Save Tender