Tenders

194 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

በከሳሾች/አመልካቾች 1ኛ ሲሳይ መገርሳ፣ 2ኛ ካሚል ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው የዶሮ እርባታ ህብረት ስራ ማህበር፣ እና በተከሳሽ ናይማ ጂሃድ መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

Buyer በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት

Region Oromia

Closes 10 Dec ታኅሣሥ 1, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት (Addis Ababa City Administration Revenue Bureau-Guellele Sub City Small Tax Payers Branch Office) - 001/2019

Buyer Addis Ababa Revenues Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ)

Region Addis Ababa(city)

Closes 20 Nov ኅዳር 11, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ሎት 3

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የውሃ ስርገት መከላከያ፣ የውሃ ታንከር ፣ የተለያዩ ፓምፖች እንዲሁም ሌሎች የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦትና ገጠማ ጨረታ ቁጥር 18/2019 ግዥ ለመፈጸም ሕጋዊ ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)

Region Amhara

Closes 23 Nov ኅዳር 14, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን...