Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-2-11-62-87
  • Website
  • Deadline14 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) ሲ.ፒ.ኦ.
  • opening dateተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይን መከታተል ይችላሉ።
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ ህዳር 05/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር:010/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2019 ዓ.ም

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ ህዳር 05/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ:- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤

በመሆኑም

  1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ በመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ)ፎቶ በማንሳት ኦንላይን የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ከሚወዳደሩባቸው በእያንዳንዱ ሰዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት። ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ አክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሂደው በአካል በማስያዝ ወይም በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
ተ.ቁየቅ/ጽ/ቤቱ ስምየጨረታው ዓይነትየንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1ጅማ/ጉ/ቅ/ፅ/ቤትግልጽ ጨረታ30/02/2019እስከ 04/03/2019 ዓ.ምህዳር 05/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ይዘጋል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይን መከታተል ይችላሉ።

የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 /047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Jimma Customs Branch re-advertises an online open tender, via the Auction Ethiopia app, to sell abandoned, confiscated and seized silver jewellery as is. Bidders need a renewed sector trade licence, TIN and tax clearance uploaded to the app.
Save Tender