የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ዘዴ በዝርዝር በቀረበው መስኩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር: ሶ/ሪ/ሰ/ፐ/ጅ/ኤስ/001/2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ በተጫራቾች መመሪያ ዘዴ በዝርዝር በቀረበው መስኩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| No | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን | የግዥው ዓይነት | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | 456,427.00 | የተሽከርካሪ መለዋወጫ | ጥቅምት /2019 8:30 | ጥቅምት /2019 8:45 |
1. በጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው የንግድ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ።
ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ መመሪያ የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 30/2019-18/3/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ብር 1000.00 በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማሳያ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 456,427.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጨረታ ቁጥር ሶ/ሪ/ሰ/ቼ/ፐ/ጅ/ኤስ/001/2019 ዓ.ም የሚል ምልክት በማድረግ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በተጠየቀው መሰረት በግልፅ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ከላይ በሳጥኑ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በሶማሊ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን እና ፒጅኤስ ቢሮ ይከፈታል።
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሶማሊ ሪጅን ፅ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ክፍያ ለመፈፀም በድርጅቱ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000162575922 መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0252789353/ 0252782550
አድራሻ:- የሶማሌ ሪጅን ጽ/ቤት ጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 01 ከናከ ጀርባ ከሚገኘው ህንፃ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሊ ሪጅን ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility, Somali Region office (Jigjiga), buys spare parts for its light and heavy vehicles by open tender. Open to qualified firms in the sector with a renewed trade licence, paid tax, TIN and VAT certificate.
