የደሴ ግቢ እና የልእለ ህክምና የክሊኒክ ቋሚ እቃዎች ግዥ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለ 2 ዓመት የሚቆይ የቀላል (ትናንሽ) ተሽከርካሪዎች ጥገና የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለህፃናት ማቆያ ክፍል የሚያገለግሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ግልፅ ጨረታ
ለልዕለ ህክምና ኮሌጅ የሚውል ፍራሽና ትራስ ግልፅ ጨረታ
የተለያዩ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች ግልፅ ጨረታ ( Stationery National Open biding)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች የምግብ አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ ለሚሰራ መንገድ ስራ የሚሆን ግሪደር ፣ ሮሎ ፣ ሎደር ገልባጭ እና የመንገድ መብራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ያስችል ዘንድ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Battery ( Public & International Relations )
procurement of Barcod (ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል)
Lot=47 procurement of Medical suction machine (ለቀዶ ሕክማና ክፍል አገልግሎት የሚውል)
በአብክመ በምስ/ጎጃ/ አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ ቡድን ለእናርጅ እናውጋ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ ካፒታል በጀት ሎት 1፡- መንገድ ጥገና ከዋናው መስመር የዲጥ ቀበሌ ማእከል ድረስ ሎት 2 ፡- መንገድ ጥገና ከመጠያ ታዳጊ ከተማ ጓሮ ገደል ቀበሌ ማእከል ድረስ ሎት 3፡- ለገደብ ጤና ጣቢያ ካርድ ክፍል ግንባታ እና ሎት 4፤ ለደብረወርቅ ሆስፒታል ካርድ ክፍል ግንባታ እንዲገነባላቸው እና መንገድ እንዲጠገንላቸው በጠየቁት መሰረት ግንባታውን እና ጥገናውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን እና ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ለሞ/ወ/ወ/ መስ/ቆላ/አካ/ል/ ጽ/ቤት የአነስተኛ መስኖ ምንጭ ማጎልበት የመስኖ አውታር ግንባታ ለሞ/ወ/ወ/መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሠላድንጋይ መናሃሪያ የእንግዳ ማረፊያ ሼድ ስራ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል::
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የነጃም ባህል ማዕከል፤ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመኪና መለዋወጫ የላንድ ክሮዘር
Procurement of Mills and Kitchen Equipment
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሕብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ተቋም አገልግሎት የፅዳት ዕቃ ግዥ4
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።