Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)
  • Address , Phone: 0583217806
  • Website
  • Deadline07 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sanitary Ware

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የነጃም ባህል ማዕከል፤ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 15/2017

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የነጃም ባህል ማዕከል፤ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የመልካም ስራ አፈፃፀም እና ሌሎች ቴክኒካል ዶክመንቶች ማቅረብ አለበት፤
  2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
  3. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ በባ/ዳር ከተማ እፄ ቴዎድሮስ ክ/ከ ከዋናው አስፓልት ወደ ዲያስፖራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ግዥ ከፍል ድረስ በመቅረብና በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው ዉድድሩ በሎት በምድብ/ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት /ምድብ/ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት፡፡ ነገር ግን ለድርጅቱ ጥቅም ያስገኛል ተብሎ ከታመነበት በግዥ መመሪያው መሠረት ውድድሩን በነጠላ ዋጋ በማወዳደር ዝቅተኛ የሆነውን በመምረጥ ግዥ ሊፈፀም ይችላል።
  6. ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን እና የውል ይዘቱን ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው።
  7. የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

 

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልከ ቁጥር፡-

ባህር ዳር - 058-218-0538 /09-20-24-83-35/ 0913276057 / 0930415365

አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ፡- ስልክ ቁጥር 01112655338

 

 

የአማራ የህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሳኒተሪ እና ባኞ ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን ማለትም በየሎታቸው የተቀመጡት ሎት 01 የ...

READ MORE
Supply of Sanitary Fixture for Federal Police Prison Project (DCE/SM/140/2026) - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተ...

READ MORE