የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1-ሎት7 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 05/2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት1-ሎት7 የተዘረዘሩትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፓርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡
| ተ.ቁ | ሎት | የጨረታው አይነት | በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | ሎት 01 | የግድግዳ እና የብረት ቀለሞች | 50,000.00 |
| 2 | ሎት 02 | የሴራሚክ እቃዎች | 50,000.00 |
| 3 | ሎት 03 | የጅፕሰም ቦርድ እና ችፑድ | 50,000.00 |
| 4 | ሎት 04 | የኤሌክትሪክ እቃዎች | 50,000.00 |
| 5 | ሎት 05 | ቁርቁሮዎች | 50,000.00 |
| 6 | ሎት 06 | የውሃ (የቧንቧ) መስመር እቃዎች | 50,000.00 |
| 7 | ሎት 07 | ተንቀሳቃሽ ሮል አፕ ባነር | 50,000.00 |
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- ታክስ ክሊራንስ /የታደሰ/
- የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)
- የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)
- የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በየሎቱ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ላይ ተዘግቶ 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ “ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-69-84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኢትዮጵያ ፖስታ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Postal Service Enterprise seeks to buy electrical materials, sanitary ware, and finishing materials through open tender across seven lots, including wall and metal paints, ceramic items, gypsum board and chipwood, electrical goods, adhesives, water pipe fittings, and roll-up banners. Bidders must hold a renewed business license, tax clearance, VAT and TIN certificates, and submit financial and technical documents.
