ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ከተሞች እየገነባቸው ላሉት የነጃም ባህል ማዕከል፤ ምስ/ጎጃም ዞን አስ/ር ቢሮ እና ጎንደር ቄራ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ አገልግሎት የሚውል UV Board Cladding, WPC Cladding, MDF Cladding Ceramic Wall Cladding and Pereforated sheet Metal አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፒቪሲ ጅፕሰም ሲሊንግ ታይል እና አርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ ዊንች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ ቴሌ፣ሲሲቲቪ፤ ፋየር አላርም፣ ቲቪ እና መብረቅ መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፡- ለጎንደር ጉምሩከ ኮሚሽን ግንባታ እና ራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 06/2017 ፤ ጀነሬተሮች እና ሊፍቶች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፤ ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ እና ለባህር ዳር ገቢዎች ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 07/2017 እና - ለአዊ ዞን ከፍ/ፍር/ቤት፣ ለራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ እና ለሰራባ ጉምሩከ መፈተሻ ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 08/2017 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የ2016ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ወለል ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 37/2016