የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 37/2016
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው የመንገድ እና የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች የሲሚንቶአቅርቦት ግዥ ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታውለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታከስየምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው/ያላት ሆኖ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል (ታክስ ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል፤
2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ (CPO) ወይም/ unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
3. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ አማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሃር አመልድህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለሴራሚክ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየትበተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባትይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚከፈተው ባ/ዳር ዋናው ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ነው::
5. የጨረታ ውድድሩ በሎት/በምድብ/ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት/ምድብ /ለተጠየቁ እቃዎች ለሁሉም (ሙሉበሙሉ) ዋጋ መሞላት አለበት።ነገር ግን ለድርጅቱ የተሻለ ጥቅም ያስገኛል ተብሎ ከታመነበት በድርጅቱ የግዥ መመሪያመሰረት ውድድሩን በነጠላ ዋጋ በማወዳደር ዝቅተኛ የሆነውን በመምረጥ ግዥ ሊፈፀም ይችላል።
6. ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን እና የውል ይዘቱን ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራችበጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር
ባህር ዳር -058-218-0538/09-13-27-60-57/0913665002
አዲስ አበባ :- 011-126-5652/0930352410/0918800364
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን
ድርጅት
