የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ ቴሌ፣ሲሲቲቪ፤ ፋየር አላርም፣ ቲቪ እና መብረቅ መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፡- ለጎንደር ጉምሩከ ኮሚሽን ግንባታ እና ራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 06/2017 ፤ ጀነሬተሮች እና ሊፍቶች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፤ ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ እና ለባህር ዳር ገቢዎች ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 07/2017 እና - ለአዊ ዞን ከፍ/ፍር/ቤት፣ ለራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ እና ለሰራባ ጉምሩከ መፈተሻ ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 08/2017 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 06 ፣ 07 እና 08/2016
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ፡-
- የዳታ፣ ቴሌ፣ሲሲቲቪ፤ፋየር አላርም፣ ቲቪ እና መብረቅ መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፡- ለጎንደር ጉምሩከ ኮሚሽን ግንባታ እና ራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 06/2017
- ጀነሬተሮች እና ሊፍቶች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ፡
- ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ እና ለባህር ዳር ገቢዎች ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 07/2017
- ለአዊ ዞን ከፍ/ፍር/ቤት፣ ለራያ ቆቦ ባህል ማዕከል ግንባታ እና ለሰራባ ጉምሩከ መፈተሻ ግንባታ ፕሮጀክቶች በጨረታ ቁጥር 08/2017 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤
-
-
- በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፣ ጨረታ ለመሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ያለው/ያላት
- የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ አማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ቁጥር 05/2017 15 ተከታታይ ቀናት እንዲሁም ለጨረታ ቁጥር 06/2017 እና ለጨረታ ቁጥር 07/2017 ለ20 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ቁጥር 05/2017 እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) እንዲሁም ለጨረታ ቁጥር 06/2017 እና ለጨረታ ቁጥር 07/2017 እስከ 20ኛው ቀን (20 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ድረስ ብቻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል። የተጠቀሱት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
4.1 አቅርቦት እና ገጠማ ለሆኑት ለሁሉም ጨረታዎች የመልካም ስራ አፈፃፀም ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
-
-
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር
ባህር ዳር - 058-218-0538/09-13-27-60-57/09-18-71-66-16
አዲስ አበባ ፡- ስልክ ቁጥር 011-112-65652/0967994210
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት
