Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)
  • Address , Phone: 0583217806
  • Website
  • Deadline22 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፒቪሲ ጅፕሰም ሲሊንግ ታይል እና አርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)


ግልፅ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏  ቁጥር  10/2017

 

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፒቪሲ ጅፕሰም ሲሊንግ ታይል እና አርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመክፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት፤ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፍኬት
  2. ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም (unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ባ/ዳር ከተማ አማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ክፍል ነው፡፡
  6. ውድድሩ በሎት /በጥቅል ዋጋ የሚታይ ሲሆን በሚቀርበው ዋጋ በማወዳደር አሸናፊው ሊለይ ይችላል፡፡
  7. ዝርዝር የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡-

ባህርዳር 058 218 0538/ 09-13-10-96-11/09-13-27-60-57

አዲስ አበባ ፡- 011-126-5652/-126-5145/09 18 705 036

 

የአማራ   ህንፃ   ሥራዎች   ኮንስትራክሽን   ድርጅት

 

Save Tender