Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)
  • Address , Phone: 0583217806
  • Website
  • Deadline20 Oct 2024, 12:04 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (Amhara Building Works Construction Company)


የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 04/17

 

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው ።
  2. የጨረታ ሰነዱን ባህር ዳር ከተማ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 ኮብል አክሲዮን ማህበር ፊት ለፊት ወደ ዲያስፓራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ እና አ/አበባ አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በመገኘት ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ ከፍሎ በመውሰድ ከጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ሁኔታውን በማንበብ የጨረታ መመሪያው በሚያዘው መሰረት ጨረታውን መሙላት አለባቸው ።
  3. የጨረታ ሰነዱ ማስገቢያና መክፈቻ ባህር ዳር ከተማ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 ኮብል አክሲዮን ማህበር ፊት ለፊት ወደ ዲያስፓራ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ሲሆን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን-ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ። የጨረታ መዝጊያ ቀን በ15ኛው ቀን 8፡00 ይዘጋና በዚያኑ ቀን 8፡30 ይከፈታል ። 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በዚያውኑ ቀን 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል ።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ከቫት ጋር የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ።  

ስልክ ቁጥር 0583217806/0918292107

ባህር ዳር

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

Save Tender