በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ከጣልያን ፕሮጀክት ኮርፖሬሽን በተገኘ ድጋፍ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Requisition Of Photocopy machine (community School ) 2
Procurement of Stationary material (different department ) 1
የሰመርሰብል ፓምፕ /ቡስተር ፓምፕ ግዥ /Requisition of buster pump for submersible pump/
የዕፅዋት ማዕከል የግብርና ዕቃዎች ግዥ/Botanical Garden Materials/
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ጢጣ
እስክርቢቶ እና ማስታወሻ ደብተር ጢጣ በድጋሜ የወጣ
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ እንሰሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ለቀበሌ እንስሳት ክሊኒኮች ለእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሀኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የደረቅ ጭነት FSR (አይሱዚ) ባለሃብቶች ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከደሴ /ጢጣ፣ አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፤ ሞጣ እና መርጦለማርያም ወደ መሰላም ሆስፒታል መድሀኒት (ሲሊንደር) ናፍታ እና ሌሎች ሆስፒታሉ የሚፈልገውን ጭነት ሁሉ ለመጫን ለአንድ /1/ ዓመት ውል መውሰድ ይፈልጋል።
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የጽዳት ስራን አውት ሶርስ በማድረግ ለአንድ አመት ቆይታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጸዳት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የተለያዩ የመኪና እቃዎች ጢጣ 1
አባይ ኮንስትራክሸን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም እና ማስተር ግዥ B
ጀነሬተር ጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017 ዓ.ም (ለ3ኛ ጊዜ የወጣ) 2
የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017(ለ3ኛ ጊዜ) በድጋሚ የወጣ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ከዚ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች፤ ከጅምላ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና የመኪና ቦዲ ባሉበት ሁኔታ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የዕጽዋት ዘር እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።