የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥርEEU/DMR/SC-PGS/NCB‐09/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
ሎት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብዛት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) |
ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
የተለያዩ የተሽከርካሪዎች የቅባት አይነት |
1 |
890 |
25,000 (ሀያ አምስት ሺ ብር) ብቻ። |
ሰኔ 25/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
|
2 |
A 4 ወረቀት |
2 |
2000 |
25,000 (ሀያ አምስት ሺ ብር) ብቻ። |
ሰኔ 25/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
- ማንኛም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የእቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአየር ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመከፈል ወይም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት EEu አካውንት ቁጥር 1000259834876 በማስገባት እና የባንክ ደረሰኝ በማምጣት ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ሰነድ መወሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺ ብር) ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ ሰኔ 25 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 25 2017 ዓ.ም 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት ባይገኙም በደብረማርቆስ ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘ የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (251 58 178 4633) መደወል ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
