አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት 1 የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት 2 የውሃ እቃዎች፣ ሎት 3 ጀኔሬተርና ተርባይኖች እስከመግጠም ስራ(Installation) እና ፓምፕ፣ ሎት 4 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ሎት 5 ሲሚንቶ የማጓጓዝ ትራንስፖርት አገልግሎት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ ሎት 01 የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች በድጋሚ የወጣ፣ ሎት 02 ጅኦምብሬን እና የዉሃ እቃዎችን፣ ሎት 3 የኤሌክትሪክ ኬብሎች፣ ሎት 04 ፓምፕና የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች፣ በድጋሚ የወጣ ሎት 05 የተሸከርካሪ ጎማ እና ሎት 06 የኤሌክትሮኒክ እቃዎች (ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እን ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር)፣ ሎት 07 የተቀናጀ የሀብት አስ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ ጎማ ግዥ፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ጋቢዮን ቦክስ፣ ጅኦምብሬን እና የውሃ እቃዎችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ፓምፕ እና ጀኔሬተር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል።
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰሀላ መሻህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Sand filter media (silica sand, sand medium course, quartzite gravel/ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አባይ ኮንስትራክሸን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራክ ማውንትድ ክሬን፣ ጠላቂ እና ሰርፌስ ፓምፖች፣ ሶላር ፓኔል፤ጀኔሬተር፣ ቫይብሬተር፣ ዲዋተሪንግ ፓምፕ፣ ኤችዲፒኢ ፓይፕ የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች፣ ጋቢዮን ቦክስ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች እና የተለያዩ የኤሌክትሪክ ኬብሎችና እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡