የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017(ለ3ኛ ጊዜ) በድጋሚ የወጣ
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017(ለ3ኛ ጊዜ) በድጋሚ የወጣ |
| Description | የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ 2017(ለ3ኛ ጊዜ) በድጋሚ የወጣ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0081-2017-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Deberberhan, Room G-17 Deberberhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 1234 |
FinancialQualification
- •Documents proofing bidder financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: 37.5 (b). ) - •Submission of Financial Statements:
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified in Section 3, Evaluation Methodology and Criteria
(Ref: 15.2 (a)) - •Average annual turnover :
The average annual turnover for the period specified in Section 3, Evaluation Methodology and Criteria does not exceed the amount of the financial proposal of the Bid in value specified in the BDS
(Ref: 37.5 (c). )
Bid Security
Amount: 105000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ ሁለት ቀን በፊት ኦርጅናሉን ዩኒቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ G-17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በጥቅል ድምር ውጤት ሲሆን ከተጠቀሱት ዕቃዎች ውስጥ አንድ ዕቃ /አይተም/ ዋጋ ካልተሞላ ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
የእቃው ጥራት በቴክኒካል አረጋጋጭ ኮሚቴ ተገምግሞ የሚገባ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡