Tender Detail

Tender Details


የማዕከላዊ ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና የመኪና ቦዲ ባሉበት ሁኔታ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማዕከላዊ ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና የመኪና ቦዲ ባሉበት ሁኔታ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • ማንኛውም ግለሰብ /ድርጅት/ በጨረታው የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች የንብረቶችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ከመምሪያው ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 መግዛት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ስዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 058-111-1309/0420

ፋክስ ቁጥር 058-111-20-41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

 

የማዕከላዊ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ

 

Save Tender