Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-10 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የደረቅ ጭነት FSR (አይሱዚ) ባለሃብቶች ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከደሴ /ጢጣ፣ አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፤ ሞጣ እና መርጦለማርያም ወደ መሰላም ሆስፒታል መድሀኒት (ሲሊንደር) ናፍታ እና ሌሎች ሆስፒታሉ የሚፈልገውን ጭነት ሁሉ ለመጫን ለአንድ /1/ ዓመት ውል መውሰድ ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የደረቅ ጭነት FSR (አይሱዚ) ባለሃብቶች ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከደሴ /ጢጣ፣ አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፤ ሞጣ እና መርጦለማርያም ወደ መሰላም ሆስፒታል መድሀኒት (ሲሊንደር) ናፍታ እና ሌሎች ሆስፒታሉ የሚፈልገውን ጭነት ሁሉ ለመጫን ለአንድ /1/ ዓመት ውል መውሰድ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት አለባችሁ።

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና ተከታታይ ቁጥር የታተመ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ለመሆናችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚመለከታችሁን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ አለባችሁ።
  4. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው።
  5. ሆስፒታሉ የጭነት አገልግሎት በጠየቀ በ12 / አስራ ሁለት ሰዓት/ ውስጥ አሸናፊ ድርጅቱ መገኘት አለበት።
  6. የመጫኛና የማውረጃ ስራ በአሸናፊ ድርጅቱ ይሸፈናል
  7. የቫት የቲኦቲ የተመዘገበና የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 50 /ሀምሳ/ ብር እየከፈሉ ከመካነ ሰላም ሆስፒታል ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ በፊት 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  10. ቫት ተጨምሮበታል (አልተጨመረበትም) ተብሎ በመወዳደሪያ ሰነዱ ላይ መጻፍ አለበት፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ዘወትር በስራ ሰዓት ከመ/ሰ/ሆግ/ፋ/ን/አስ¦ደ የሥራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላል፤ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ይዘጋል።
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል 16ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከዋለ ሰነዱ እየተሸጠ ቆይቶ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን ማሸግና መከፈት ይቻላል።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢፈልግ በዚህ ስልክ ቁጥር 09 14 33 45 65/ 09 34 37 02 54/ 09 14 34 43 06/ ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

 

መካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል

 

Save Tender