የኮድ 4-15980 የኒሳን የመኪና እቃ ጋስሲት
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company-(WCGFB) is intended to procure computerized sock knitting units with accessories for our lease finance clients who are located at Gondar All eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVE BID (LCB).
ለላብራቶሪ ክፍል አገልግሎት የመውል ግዥ**
ለሆስፒታል ምርምር ክፍል የሚውል ኦድዩ ሬከርደር ግዥ
procurement of computer battery
Procurement of computer equipment (ለታቶሎጂ ክፍል የሚውል ፕሪንተር ግዥ)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ፕሮግራም ምገባ ለሚካሄድባቸው ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያና የልብስ ሳሙና የማቅረብና የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኮ/ቻ ሪጅኦፖሊታንት ከተማ ጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የኮ/ቻ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምስራቅ ሪጅን ስር የሚገኙ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ለብረታብረት ፋብሪካዎች ቅድሚያ በመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእንስሳት መድሀኒት ግዥ
የተሸከርካሪዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎ ደሴ ግቢ 2017(Garaje)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀትና እና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች በተገኘ በጀት ሎት 1- የሶላር እቃዎች ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተወዳዳሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጸውን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 2 ድረስ ያሉ ግንባታዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለመሐል ሜዳ ግቢ የጀነሬተር ግዥ ELECTRICAL INSTALLATION SUPPLY , INSTALL,TEST AND COMMISSIONING OF ALL ELEECTRICAL SYSTEMS
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚገጡሙ እቃዎች ግዥ (ለመሃል ሜዳ ግቢ)
ለተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ ዛላ በርበሬ ግዥ 2017 ዓ.ም (ለመሐል ሜዳ ከምፓስ )
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጸውን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቀጥር 2 ድረስ ያሉ ግንባታዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 158 ቦታዎች እና ለንግድ አገልግሎት 7 ቦታዎች በድምሩ 165 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡