Tender Detail

Tender Details

  • Company በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0334400416
  • Website
  • Deadline27 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-27 00:00:00
  • Categories Building Construction

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጸውን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 2 ድረስ ያሉ ግንባታዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

ብሔራዊ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ጨ-1/337/2017

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጸውን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 2 ድረስ ያሉ ግንባታዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  1. የተለያዩ የውሃ ግንባታዎች ሁሉንም ደረጃ ያለው፣
  2. ባለ 4 ወለል ህንጻ ግንባታ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያለው መሳተፍ ይችላል፣

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የ2017 ዓ/ም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግዥ መጠናቸው ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. የግንባታው አይነትና ዝርዝር መግልጫ ስፔስፊኬሽን / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 የውሃ ግንባታ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በተራ ቁጥር -2 በተገለጸው የህንጻ ግንባታ ለአንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር /በመክፈል ጨረታው በእየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የግንባታው ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይቆያል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ግንባታ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በሰቆጣ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመ/ሂ-ገቢ አድርጎ ኮፒውን ከዋናው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የውሃ ግንባታ የጨረታ ሃሳቡን በአንድ በታሸገ ፖስታ የህንጻ ግንባታ ፋይናንሻሉን እና ቴክኒካል መረጃዎችን በተለያየ ፖስታ በማሸግ በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ28/08/2017 እስከ 18/09/2017 ዓ/ም ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ላይ ስማቸው ፊርማቸውን ሙሉ አድራሻ የድርጀቱ ማህተም መሟላት ያለባቸው ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ19/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጐ በ4፡00 ሰዓት ግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀን ውስጥ የዋጋውን 10% ባንክ በተረጋገጠ /CPO /ወይም በጥሬ ገንዘብ /መሂ-1 በማስያዝ ውል መፈረም አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልፈረሙ መ/ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው።
  12. መ/ቤቱ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 ለቀረቡት የጨረታ ሰነድ ማንኛውም ህጋዊ ተወዳዳሪ የሚወዳደርባቸውን የጨረታ ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረቡት የግንባታ አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ መሰረት የመሙላት ግዴታ አለበት፡፡
  13. አሸናፊው የአሸነፈውን ግንባታ ከሚፈለግበት ቦታ ሰርቶ የማስረከብና ሂሳቡን በስሙ የማወራረድ ግዴታ አለበት፡፡
  14. በጨረታው ቅሬታ ያላቸው ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተና አሸናፊው ከተለየ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ባለው ቅሬታቸውን ለሚመለከታቸው አካል ማቅረብ አለባቸው። ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  15. በጨረታው ለመሳተፍና የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0334400416 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  17. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  18. የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

 

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender