ለመሐል ሜዳ ግቢ የጀነሬተር ግዥ ELECTRICAL INSTALLATION SUPPLY , INSTALL,TEST AND COMMISSIONING OF ALL ELEECTRICAL SYSTEMS
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | ለመሐል ሜዳ ግቢ የጀነሬተር ግዥ ELECTRICAL INSTALLATION SUPPLY , INSTALL,TEST AND COMMISSIONING OF ALL ELEECTRICAL SYSTEMS |
| Description | ለመሐል ሜዳ ግቢ የጀነሬተር ግዥ ELECTRICAL INSTALLATION SUPPLY , INSTALL,TEST AND COMMISSIONING OF ALL ELEECTRICAL SYSTEMS |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0077-2017-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-05-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-14 11:03:20 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-4 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን የማቴሪያል አቅርቦት በተፈለገው ቦታ ላይ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት በራሱ ትራንስፖርት መሃል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው ካምፓስ ድረስ በማጓጓዝ ገጥሞና በዩኒቨርሲቲው ባለሙያ አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ በሰነዱ ላይ ቢለጥፉም ጨረታው ከመከፈቱ ከሶሰት ቀን በፊት ደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ቢሮ ቁጥር G-17 ቀድመው ማስገባት አለባቸው፡፡
እያንዳንዱ አቅርቦት በዩኒቨርስቲው ባለሞያ በትክክል መስራቱ ሲረጋገጥ ርክክብ ይደረጋል፡፡
ዩኒቭርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያ በሰነዱ ላይ ቢለጥፉም ጨረታው ከመከፈቱ ከሶሰት ቀን በፊት ደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ቢሮ ቁጥር G-17 ቀድመው ማስገባት አለባቸው፡፡
እያንዳንዱ አቅርቦት በዩኒቨርስቲው ባለሞያ በትክክል መስራቱ ሲረጋገጥ ርክክብ ይደረጋል፡፡
ዩኒቭርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
