መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተርና ሮለር ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ብረከር 3Х630A አምዩ የህንጻዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል/መምህራን መኖርያ/2/
ሎት-08 የበር ቁልፍ ግዥ
Lot-15C የመኪና ባትሪ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁ 17437 በቀን 19/20/2017 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት የታ/ዙ/ወ/ህብረት ሥራ ጽ/ቤትና በአፈጻጸም ተከሳሽ ጎባ ግብረ መካከል ባለው አፈጻጸም ክስ ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ጎባ ገበሬ ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ እንዲሸጥ በታዘዘው ትዕዛዝ መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዬ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of construction material for C Ca 26
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ሜንቴናንስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ትምህርትና ጤና ጽ/ቤት ቢሮ ማስጨረሻ ሥራ አነስተኛ አስቶርና የሳይት ዎርክ ግንባታ በ2018 ዓ/ም በተያዘው ካፒታል በጀት እንዲሠራላቸው በጠየቁት መሠረት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ//አስ/ኤጄንሲ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ለመግዛት ለኤጄንሲው ባለሙያዎችና ሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን እና ለሬዲዮ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከሪካሪ (ሞተር) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋዝ አወዳድሮ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ, DCI መገጣጠሚያ, Cl መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Tyre 255/70R15 (አንደኛ ደረጃ ጥራት ያለው የመኪና ጎማ) for Cod-4-14596 E.T (2ኛ ዙር)
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች //25//
Procurement of (የምግብ ዘይት ጥራቱን የጠበቀ) 1
Procurement of (የምግብ ዘይት ጥራቱን የጠበቀ) 2