በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ የተሠማራ ፡-
- ሕጋዊ የንግድ ፈቃፍ ያለው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው፤
- የ CPO በባንክ የተመሠከረ የ8,000 ማቅረብ የሚችል፤
- ጨረታውን የአሸናፊ ድርጅት የአሸነፈበት ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፤
- ጨረታውን የአሸነፈ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታው ደረስ ማቅረብ የሚችል፤
- አንድ ኦሪጅናልና ኮፒ የያዘ ሰነድ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችል፤
ከላይ በዝርዝር የቀርቡትን መስፈረቶችን ማሟላት የሚችል የጨረታ ሠነዱን ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ በብር 100 በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ ጨረታው ለ15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-09-16-32-91-53 እና 09-10-92-16-10 ደውለው ይጠይቁ፡፡
በደ/ኢት/ክ/መ በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
