በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁ 17437 በቀን 19/20/2017 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት የታ/ዙ/ወ/ህብረት ሥራ ጽ/ቤትና በአፈጻጸም ተከሳሽ ጎባ ግብረ መካከል ባለው አፈጻጸም ክስ ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ጎባ ገበሬ ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ እንዲሸጥ በታዘዘው ትዕዛዝ መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡