Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በዳውሮ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916043492
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁ 17437 በቀን 19/20/2017 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት የታ/ዙ/ወ/ህብረት ሥራ ጽ/ቤትና በአፈጻጸም ተከሳሽ ጎባ ግብረ መካከል ባለው አፈጻጸም ክስ ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ጎባ ገበሬ ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ እንዲሸጥ በታዘዘው ትዕዛዝ መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁ 17437 በቀን 19/20/2017 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት የታ/ዙ/ወ/ህብረት ሥራ ጽ/ቤትና በአፈጻጸም ተከሳሽ ጎባ ግብረ መካከል ባለው አፈጻጸም ክስ ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ጎባ ገበሬ ሁለት መኖሪያ ቤትና ቋሚ ንብረቶችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ እንዲሸጥ በታዘዘው ትዕዛዝ መሰረት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም-

  1. በማንኛውም የሥራ መስክ የተሰማሩ ሊሆኑ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው በታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት።
  3. ተጫራቾች ያለፉበትን ንብረቶችን በሙሉ ክፍያ ፈጽሞ በ20 ቀናት ውስጥ መረከብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ክፍያውን እንዲፈጽሙ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት /ሰ.ፒ.ኦ/ ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
  4. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መደበኛ ገቢ ማሰባሰቢያ በተከፈተው አካውንት 1000706736267 ላይ ገቢ በማድረግ ከግ/ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 6 ላይ ለዚሁ አገ/ት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400 ብር በመክፈል መወዳደደር ይችላል።
  5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሠነድ ላይ ስማቸውን፤ ፈርማቸውንና አድራሻቸውን በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ንብረቶች 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠውን /ሲፒኦ/ ጥሬ ገንዘብ ኦርጅናል ዶክመንት ፖስታ ውስጥ በማድረግ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  7. ያስያዙት /ሲፒኦ/ ለወደቁት ሲመለስ ለአሸናፊዎች ግን የንብረት ርክክብ ሲጨረሱ ይመለሳል፡፡
  8. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ዋጋ መሙላት የሚችሉት በመ/ቤታችን በተዘጋጀው ጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት፡፡
  9. ጨረታው ከተከፈተው በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደርያ ሃሳብ ላይ የዋጋ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይቻልም ፡፡
  10. ጨረታ ሥራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸግያ ጊዜ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ጨረታ ሥነ-ሥርዓትን ማወክና መረበሽ ከውድድር ውጭ ያደርጋል፣ በህግም ያስጠይቃል ፡፡
  11. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ31ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ዳይሬክቶሬት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት ስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሳጥን መክፈቻ ሥነ ሥርዓትን እያስተጓጉልም፡፡
  12. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በስ.ቁ. 0916043492/0917832031/0917381290 ይደውሉ።

 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል በዳውሮ ዞን ታ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender