ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የተሽከርካሪ (ሞተር) እና ጀነሬተር ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን እና ለሬዲዮ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከሪካሪ (ሞተር) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋዝ አወዳድሮ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡