Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት


 

የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባል ሮቤ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com, www.afrotened-er.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ።

 

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀመርበት ቀን

የጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት

4278393

ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 02፡30 ሰዓት

15 ቀናት

ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት

ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 08፡30 ሰዓት

50,000

 

መስፈርቶች፡-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
  3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል፣
  5. አንድ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቾች፡- ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየበቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

 

Save Tender

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ

READ MORE
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለፕሮጀክት መስክ አገልግሎት አነስተኛ መኪኖች ኪራይ

READ MORE
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የዳምፕ ትራክ፣ ሲንግልና ደብል ካፕ መኪናዎችና አውቶቡሶች ኪራይ አገልግሎት

READ MORE