በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ትምህርትና ጤና ጽ/ቤት ቢሮ ማስጨረሻ ሥራ አነስተኛ አስቶርና የሳይት ዎርክ ግንባታ በ2018 ዓ/ም በተያዘው ካፒታል በጀት እንዲሠራላቸው በጠየቁት መሠረት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ትምህርትና ጤና ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ትምህርትና ጤና ጽ/ቤት ቢሮ ማስጨረሻ ሥራ አነስተኛ አስቶርና የሳይት ዎርክ ግንባታ በ2018 ዓ/ም በተያዘው ካፒታል በጀት እንዲሠራላቸው በጠየቁት መሠረት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁም መሠረት
- የጨረታ አይነት ግልጽ ጨረታ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO/ ያላቸው
- የተጫራች ደረጃ አምስት እና ከዚያ በላይ BC/GC-5 እና ከዚያ በላይ/
- ተቋራጩ በከፋ ዞን በኩል ውል ገብቶ ግንባታ እያከናወነ ከሆነ መልካም የሥራ አፈፃፀም ከካፋ ዞን ከተ/ል/ኮን መምሪያ ማቅረብ የሚችል እና ውል ያላቋረጠ
- በወረዳ ወይም በከተማ አስተዳደር ሥራ በእጃቸው ካላቸው ከ70% በላይ አፈፃፀም ያላቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታውን ሠነድ ከጊምቦ ወረዳ ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ቴክኒካሉን አንድ ኦርጂናል ከሁለት ኮፒ ጋር ፋይናንሻሉንም አንድ ኦርጂናል ከሁለት ኮፒዎች ጋር በተናጠል በእናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው ለ30 (ለሠላሳ ተከታታይ ቀናት) በአየር ላይ ውሎ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ሲሆን ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
- ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መጠይቅ መሠረት ብቻ ዋጋውን ሞልቶ በመፈረምና ሕጋዊ የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ማሳረፍ አለባቸው።
- አሸናፊው ድርጅት ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ከአሰሪው መ/ቤት ጋር ውል መግባት አለበት።
- ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም ከሥራ ቀን ውጭ ከሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀንና በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ/ 0917158063/ 0917064078/ይደውሉ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ትምህርትና ጤና ጽ/ቤት
