Ethiopian Airlines Group invites all interested and eligible consultants who can meet the requirements stated hereunder
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንደ (1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ እማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ እየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የክልል ኤርፖርቶችን (ጂንካ ፡ ጎዴ ፡ አክሱም ፣ አርባ ምንጭ ፡ ቀብሪ ደሓር፣ ላሊበላ ፣ ጋምቤላ) ሴክዩሪቲ አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውን ደረጃ አንድ (1) ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Category 1 General and Road contractors GC-1/RC-1 for the Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports.
Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified bidders for Site Preparation, design & construction of Facilities for Construction Equipment, Rock Crusher and HCB Machines at Bishoftu City-Resettlement site on Turkey basis.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (In-flight catering) ማስፋፊያ እና አድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዋና መስሪያ ቤት የውስጥ ለውስጥ መንገድ እድሳት፣ የጥገና ክፍል ግቢ በር ማሻሻያ እና የፍተሻ አካባቢ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዲዛይን እና ግንባታ (Bid for Design- Build of ETG Compound Road Renovation and MRO Gate Upgrading & Screening Area Expansion Project on turn-key basis at Addis Ababa Bole International Airport) ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ/ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ A4 የወረቀት አምራች ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential A4 paper Manufacturing Suppliers
Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified Category 1 General and Road Contractors (GC/RC-1) for Bid for Design-Build of ETG Compound Road Renovation and MRO Gate Upgrading & Screening Area Expansion Project on turn-key basis at Addis Ababa Bole International Airport.
Ethiopian Airlines Group invites all eligible Consultants who can meet the requirements stated hereunder to 13. rticipate in this competitive bid
Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category-1 Water Resource Engineering Consultants for the Design Review, Construction Supervision & Contract Administration of Airside Landscaping Water Source and Development Works Consultancy Service for Addis Ababa Bole International Airport.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ -1 የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ /Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ-ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Basis) ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group invites all interested and eligible Bidders who can meet the requirements stated hereunder
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential supplier for different types of flowers for Skylight Hotel.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰራተኞች ካፍቴሪያ እና በአቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ውስጥ የካፍቴሪያ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ለዚህም አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ይጋብዛል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለስካይላይት ሆቴል የተለያዩ የአበባ ዓይነቶች አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group wants to conduct a bid for the selection of potential Flight Inspection Services Providers for Radio Navigational and Visual AIDS Equipment's
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የበረራ መርጃ መሳሪያዎችን የፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን (Flight Inspection Services Providers for Radio Navigational and Visual AIDs Equipment's) አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።