Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰራተኞች ካፍቴሪያ እና በአቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ውስጥ የካፍቴሪያ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ለዚህም አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ይጋብዛል።

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


 

የጨረታ ፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ

(Expression of Interest)

የጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T544

 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰራተኞች ካፍቴሪያ እና በአቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ውስጥ የካፍቴሪያ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ለዚህም አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ይጋብዛል።

ስለሆነም አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎት ያለው ተሳታፊ የድርጅቱን ስም፤ ኢሜይል እና ስልክ ቁጥር ከታች በተቀመጠው ኢሜይል አድራሻ መላክ ይኖርበታል።

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች የታደሰ ንግድ የስራ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በታክስ ከፋይነት ምዝገባ /TIN/ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ተሳታፊዎች ፍላጎታቸውን እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ከታች በተቀመጠው ኢሜይል አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መ/ቤት፤ አዲስ አበባ

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

ሰላማዊት አባተ

ኢ-ሜይል፡- selamawita@ethiopianairlines.com

ስልክ ቁጥር፡- 0115-17-42-58

 

 

Save Tender