ETG invites all interested and eligible Bidders who can meet the requirements stated hereunder
ETG invites all interested and eligible bidders who meet the requirements stated hereunder
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና የህንፃ ስራ ተቋራጭ (GC -1/BC-1) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የነቀምትና ደምቢዶሎ ኤርፖርቶች የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ተያያዥ ሕንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ጨረታ (Design and Build of Passenger Terminals and Support Facility Buildings at Nekemte and Dembidolo Airports) ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Category 1 General and Building contractors GC-1/BC-1 for the Design and Build of Passenger Terminals and Support Facility Buildings at Nekemte and Dembidolo Airports.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ እና ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ የመኪና ማቆሚያ ሥርዓት፣ የጥገና፣ የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት አስተዳደር በገቢ መጋራት አሠራር (Concession Business Modality) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (n-flight catering) ማስፋፊያ እና እድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአውሮፕላን ሞተር ጥገና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት (Engine Shop Facility Expansion Project) ዲዛይን፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified and eligible Category-1 National and International Consulting Firms for
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአራቱ በተመረጡ ቦታዎች (Conformity Assessment Service, ISO Management System Training Service, Equipment Calibration Service, እና የውስጥ ኦዲት አገልግሎት በISO/IEC 17025 2017 መሰረት) ለኢንፍላይት ኬተሪንግ አገልግሎት አክሬዲቴሽን ግምገማ ስራዎችን የሚሠራ ድርጅት (ተቋምን) በግልፅ ጨረታ መጋበዝ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የታሸገ ውሀ (Spring or Purified Bottled Water) አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም በረራዎቹ ላይ የሚያቀርበውን የሰላምታ መጽሔት ማተም የሚችሉ መጽሔት የማተም ልምድ ያላቸውን የሀገር ውስጥ የህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከ3-5 አመት በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group would like to invite local printing service providers with experience in printing the inflight peace magazine and work with the winner on a 3–5-year contract.
Ethiopian Airlines Group (ETG) now invites eligible Contractors of category GC-A/BC-5 and above which fulfill the following requirements and by providing the necessary labor, material and equipment for the construction works of the stated project.
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ -1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ /Airsde/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ-ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn-Key Bases) ለማሰራት ይፈልጋል።
ETG invites all local Consultants having local trade license to participate on national competitive bids.
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካርጎ ተርሚናል 1 G + 2 ቢሮ ህንጻ እድሳት እና G+4 ሁለገብ ግንባታ ህንጻ ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ በደረጃ-1 ጠቅላላና የህንጻ ሥራ አማካሪነት የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group invites all competent and qualified Category 1 (One) Winer Resource Engineering Specialist consultants for the Study, Detailed Engineering Design, Construction Supervision, and Contract Administration of Hawassa Airport Flood Protection Project.
Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category-1 consulting Firms for the Design Review, Construction Supervision & Contract Administration for Renovation of Cargo Terminal 1 G+2 Office Building and Construction of G+4 Multipurpose Building Project.