አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅሕፈት መሣሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ ተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ ህብረት ሥራ ዩኒየን በቢሾፍቱ ከተማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኢንቨስትመንቶችን ቢዝነስ ፕላን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ አዳዲስ የቢሮ እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን የምግብ እህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 1ኛ ደረጃ 1000 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአደአዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 4000 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 590 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን የምግብ እህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 1ኛ ደረጃ 1000 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 4000 ኩ/ል፣ 3ኛ ደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 590 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገ/ሀ/ሥ/ዩኒየን የምግብ አህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭጤፍ 1ኛ ደረጃ 850 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 3500 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአዳዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 391 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ ዩኒየን የምግብ እህል ስንዴ 3000 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የዘር እና የምግብ እህል ማሸጊያ ከረጢቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡