Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114335665
  • Website
  • Deadline19 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 600 /ስድስት መቶ/
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋውን 5% ሲ.ፒ.ኦ ብቻ
  • opening dateበ7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ።

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ከላይ የተጠቀሱትን አዳዲስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።

  1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 600 /ስድስት መቶ/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱን Technical & Financial ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፣
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለበት፣
  4. ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ
09 13 71 87 32/ 09 10 94 38 03
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን

✨ messages.ai_summary
Procurement of new office furniture, stationery, uniforms, cleaning supplies, vehicle tires, and agricultural machinery spare parts via competitive bidding. Eligible bidders must hold a valid trade license, pay current taxes, and be VAT-registered.
Save Tender