ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን የምግብ እህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 1ኛ ደረጃ 1000 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአደአዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 4000 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 590 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን የምግብ እህል የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ በደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 1ኛ ደረጃ 1000 ኩ/ል 2ኛ ደረጃ የአደአዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 4000 ኩ/ል 3ኛ ደረጃ የአደዓ ማኛ ነጭ ጤፍ 590 ኩ/ል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፣ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በመስኩ የተሰማሩ የምግብ ኢንደስትሪዎች፣ ሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት እና ዩኒየን ፤ ወይም ህጋዊ ነጋዴዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ከጨረታው ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000011147244 ሒሳብ ቁጥር በኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን ስም በመክፈል ሰነዱን ከኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ በመግዛት በጨረታው ሰነድ ላይ የምትገዙበትን ዋጋ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በመሙላት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል:: ይህ ዕለት በዓል ቢሆን ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5% በሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
- የእህሉን ናሙና ቢሾፍቱ በሚገኘው መጋዘናችን ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ማህተም በመርገጥ ፤ ስምና አድራሻ በመግለጽ ማቅረብ አለባቸው።
- የFinancial and Technical, orginal and copy በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለበት
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከማስታወቂያው ጀምሮ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቢሾፍቱ ስልክ ቁጥር 0910522260/0917821316/0910756336
ኤረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን
