ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ::
- የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን Technical & Financial ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን በ8፡15 ሰዓት የሚከፈት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበአል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 011 433 56 65 / 09 12 23 11 87
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን
ቢሾፍቱ
