Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114335665
  • Website
  • Deadline12 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የዘር እና የምግብ እህል ማሸጊያ ከረጢቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ


 

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የዘር እና የምግብ እህል ማሸጊያ ከረጢቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃ/የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን Technical & Financial ኦሪጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት የሚከፈት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% በ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

0114335665/0912231187

ቢሾፍቱ

 

ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ

Save Tender